LibreOffice 7.3 እርዳታ
Activates and deactivates the Navigator. The Navigator is a dockable window.
ይምረጡ መመልከቻ - መቃኛ መቃኛ ለማሳየት
የ አምድ ፊደል ያስገቡ: ማስገቢያውን ይጫኑ የ ክፍል መጠቆሚያውን እንደነበር ለመመለስ: ለ ተወሰነው አምድ በ ተመሳሳይ ረድፍ ውስጥ
የ ረድፍ ቁጥር ያስገቡ: ማስገቢያውን ይጫኑ የ ክፍል መጠቆሚያውን እንደነበር ለመመለስ: ለ ተወሰነው ረድፍ በ ተመሳሳይ አምድ ውስጥ
የ አሁኑን ዳታ መጠን ይገልጻል በ ክፍሉ ውስጥ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ያመለክታል
የ ዳታ መጠን
በ አሁኑ ዳታ መጠን ውስጥ በ ክፍሉ መጀመሪያ ጋር ይንቀሳቀሳል: እርስዎ ማድመቅ ይችላሉ በ መጠቀም የ ዳታ መጠን ቁልፍን
መጀመሪያ
በ አሁኑ ዳታ መጠን ውስጥ በ ክፍሉ መጨረሻ ጋር ይንቀሳቀሳል: እርስዎ ማድመቅ ይችላሉ በ መጠቀም የ ዳታ መጠን ቁልፍን
መጨረሻ
የ ይዞታ መመልከቻውን መቀያየሪያ: የተመረጠው መቃኛ አካል ብቻ እና ንዑስ አካሎቹ ይታያሉ: ይጫኑ ምልክቱን እንደገና እንደ ነበር ለ መመለስ የ አካሎችን መመልከቻ
መቀያየሪያ
እርስዎን ይዞታዎች ማሳየት/መደበቅ ያስችሎታል
ይዞታዎች
ዝግጁ የሆኑ ትእይንት ማሳያ: ሁለት-ጊዜ ይጫኑ በ ስሙ ላይ ትእይንቱን ለ መፈጸም ውጤቱ በ ወረቀቱ ላይ ይታያል: ለ በለጠ መረጃ ይምረጡ መሳሪያዎች - ትእይንት .
ትእይንት
መቃኛ ትእይንት የሚያሳይ ከሆነ: እርስዎ መድረስ ይችላሉ እነዚህ ትእዛዞች ጋር በ ቀኝ-ሲጫኑ በ ትእይንት ማስገቢያ ላይ:
የ ተመረጠውን ትእይንት ማጥፊያ
መክፈቻ የ ትእይንት ማረሚያ ንግግር የ ትእይንት ባህሪዎችን ማረም ያስችሎታል
ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ ለ መምረጥ የ መጎተቻ ዘዴ: እርስዎ ይወስኑ የትኛውን ተግባር እንደሚፈጸም እቃ በሚጎተት እና በሚጣል ጊዜ ከ መቃኛ ወደ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ እንደ መረጡት ዘዴ ይለያያል: ይህ ምልክት የሚያሳየው hyperlink: አገናኝ ወይንም ኮፒ ይፈጠር እንደሆነ ነው
መጎተቻ ዘዴ
hyperlink መፍጠሪያ በሚጎትቱ-እና-በሚጥሉ ጊዜ እቃዎችን ከ መቃኛው ወደ ሰነዱ ውስጥ እርስዎ በኋላ ተጭነው የተፈጠረውን hyperlink መጠቆሚያውን ለማሰናጃ: እና እቃዎችን ለ መመልከቻ እንደ ቅደም ተከተላቸው
እርስዎ ካስገቡ የ hyperlink የሚገናኝ ከ ተከፈተ ሰነድ ጋር: እርስዎ ሰነዱን ማስቀመጥ አለብዎት እንደ hyperlink ከመጠቀምዎት በፊት
አገናኝ መፍጠሪያ በሚጎትቱ-እና-በሚጥሉ ጊዜ እቃዎችን ከ መቃኛው ወደ ሰነዱ ውስጥ
አገናኝ መፍጠሪያ በሚጎትቱ-እና-በሚጥሉ ጊዜ እቃዎችን ከ መቃኛው ወደ ሰነዱ ውስጥ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሁሉም እቃዎች ማሳያ
ሁሉንም የ ተከፈቱ ሰነዶች ስም ማሳያ ወደ ሌላ ሰነድ ለ መቀየር በ መቃኛ ውስጥ: ይጫኑ የ ሰነድ ስም: ሁኔታውን (ንቁ: የቦዘነ) የ ሰነዱ ስም በ ቅንፍ ውስጥ ይታያል: እርስዎ ወደ ንቁ ሰነድ መቀየር ይችላሉ: በ መስኮት ዝርዝር ውስጥ