LibreOffice 25.2 እርዳታ
Visual Basic for Applications (VBA) መፈጸሚያ ነው ለ Microsoft's Visual Basic የ ተገነባው ለ ሁሉም የ Microsoft Office መተግበሪያዎች ነው
የ VBA ድጋፍ ሙሉ አይደለም: ነገር ግን ከፍተኛ መጠን ይሸፍናል: ለ መደበኛ መጠቀሚያ ድግግሞሽ: በርካታ ማክሮስ የሚጠቀመው መቆጣጠሪያ ንዑስ ስብስብ ነው ለ እቃዎች በ Excel API (እንደ መጠን ያሉ: Worksheet, Workbook, ወዘተ) እና የሚደግፈው እነዚህን እቃዎች ያካትታል: እና ብዙ ጊዜ የሚጠቀሙበትን ዘዴ/ባህሪዎች ለ እነዚህ እቃዎች
ይምረጡ - መጫኛ/ማስቀመጫ - VBA Properties እና ምልክት ያድርጉ በ የሚፈጸም ኮድ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ የ እርስዎን ሰነድ ይጫኑ ወይንም ይክፈቱ:
VBA ማክሮስ ማስኬጃ በ ተመሳሳይ መንገድ እንደ LibreOffice Basic ማክሮስ
የVBA ድጋፍ በሙሉ ስላልተፈጸመ: እርስዎ የ VBA ካድ ማረም አለብዎት እና የ ጎደለውን ድጋፍ መሙላት አለብዎት በ LibreOffice Basic እቃዎች: አረፍተ ነገሮች: እና ተግባሮች
የ VBA ማክሮስ ማረም ይችላል በ LibreOffice Basic IDE.