የ ማክሮስ እቃ መደርደሪያ
የ ማክሮስ እቃ መደርደሪያ ትእዛዝ ይዟል ለ መፍጠር: ማረሚያ: እና ማክሮስ ማስኬጃ
እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን መጻህፍት ቤት ይምረጡ የ መጀመሪያው ክፍል መጻህፍት ቤት እርስዎ የመረጡት በ Basic IDE. ውስጥ ይታያል
መሰረታዊ ማክሮስ ማሰናጃ እርስዎ ማክሮስ ማዘጋጀት አለብዎት ለውጥ ከ ፈጸሙ በኋላ: ወይንም ማክሮስ ይጠቀም እንደሆን ነጠላ ወይንም የ አሰራር ደረጃዎች
የ መጀመሪያውን ማክሮስ ማስኬጃ በ አሁኑ ክፍል ውስጥ
አሁን እየሄደ ያለውን ማክሮስ ማስቆሚያ እንዲሁም መጫን ይችላሉ Shift+Ctrl+Q.
ማክሮስ ማስኬጃ እና ማስቆሚያ ከሚቀጥለው ሂደት በኋላ
ማክሮስ ማስኬጃ እና ማስቆሚያ ከሚቀጥለው ትእዛዝ በኋላ
መዝለያ ወዳለፈው ሁኔታ በ አሁኑ ማክሮስ ውስጥ
በ ፕሮግራም መስመር ውስጥ መጨረሻ ነጥብ ማስገቢያ
የ መጨረሻ ነጥቦች አስተዳዳሪ ንግግር መጥሪያ
ይጫኑ ይህን ምልክት ለ መመልከት ተለዋዋጭ ማክሮስ: ይህ የ ተለዋዋጭ ይዞታ የሚታየው በ ተለየ መስኮት ውስጥ ነው
መክፈቻ የ እቃዎች ክፍል መሰረታዊ እቃዎችን የሚያዩበት
በ ሁለት ቅንፎች መካከል ያለውን ጽሁፍ ማድመቂያ: መጠቆሚያውን በ ተከፈተ ወይንም በ ተዘጋ ቅንፍ ፊት ለ ፊት ውስጥ ያድርጉ እና ይጫኑ ይህን ምልክት
መክፈቻ የ መሰረታዊ ጽሁፍ ምንጭ በ Basic IDE መስኮት ውስጥ
የ ኮድ ምንጭ ማስቀመጫ ለ ተመረጠው Basic ማክሮስ
መጥሪያ የ "መክፈቻ" ንግግር ለ ማምጫ መሰረታዊ የ ንግግር ፋይል
በ ንግግር ማረሚያ ውስጥ ይህ ትእዛዝ የሚጠራው የ "ማስቀመጫ እንደ" ንግግር የ አሁኑን BASIC ንግግር ለ መላኪያ ነው