የ ፊደል ገበታ አቋራጭ በ Basic IDE

በ Basic IDE እርስዎ እነዚህን የ ፊደል ገበታ አቋራጭ መጠቀም ይችላሉ:

ተግባር

የ ፊደል ገበታ አቋራጭ

Run code starting from the first line, or from the current breakpoint, if the program stopped there before.

F5

ማስቆሚያ

Shift+F5

Add watch for the variable at the cursor.

F7

ነጠላ ደረጃ ለ እያንዳንዱ አረፍተ ነገር: ከ መጀመሪያው መስመር በማስጀመር: ወይንም አረፍተ ነገሩ ፕሮግራሙ ሲፈጸም ቆሞ ከ ነበረበት ቦታ

F8

Single step as with F8, but a function call is considered to be only one statement.

Shift+F8

Set or remove a breakpoint at the current line or all breakpoints in the current selection.

F9

Enable/disable the breakpoint at the current line or all breakpoints in the current selection.

Shift+F9


እየሄደ ያለ የ ማክሮስ ማቋረጥ ይቻላል በ Shift++Q, እንዲሁም ከ ውጪ በ Basic IDE. እርስዎ ውስጥ ከሆኑ በ Basic IDE እና በ ማክሮስ ካስቆሙ በ መጨረሻ ነጥብ ላይ: Shift++Q ማክሮስ መፈጸሚያ ያስቆማል: ነገር ግን እርስዎ ይህን ያስታውሱ ከሚቀጥለው በፊት F5, F8, ወይንም Shift+F8.

Please support us!