ማክሮስ

ይምረጡ ማክሮስ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን የ ተመረጠው ንድፍ: ክፈፍ: የ OLE እቃ በሚመረጥበት ጊዜ እንደ ተመረጠው እቃ አይነት: ተግባሩ ይገኛል በ ማክሮስ tab በ እቃ ንግግር ውስጥ: ወይንም በ ማክሮስ መመደቢያ ንግግር ውስጥ

ሁኔታ

የ ሁኔታዎች ዝርዝር አገባብ ያለው ከ ማክሮስ ጋር አሁን ከ ተመደበው ከ ተመረጠው እቃ ጋር ነው

የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚገልጸው የ ማክሮስ እና ሁኔታዎች ሊገናኝ የሚችል ከ እቃዎች ጋር በ ሰነድ ውስጥ:

ሁኔታ

ሁኔታ ማስነሻ

የ OLE እቃ

ንድፎች

ክፈፍ

በራሱ ጽሁፍ

የ ምስል ካርታ ቦታ

Hyperlink

እቃውን ይጫኑ

እቃ ተመርጧል

አይጥ በ እቃዎች ላይ

አይጥ ከ እቃው በላይ ተንቀሳቅሷል

hyperlink ማስነሻ

Hyperlink የ ተመደበለትን እቃ ተጭነዋል

አይጥ እቃዎችን ሲተው

አይጥ ከ እቃው ውጪ ተንቀሳቅሷል

ንድፎቹ ተሳክተው ተጭነዋል

ንድፎቹ ተሳክተው ተጭነዋል

ንድፎቹን መጫን አልተቻለም

ንድፍ መጫን በ ተጠቃሚው ተቋርጧል (ለምሳሌ ገጽ በሚያወርዱ ጊዜ).

ንድፎቹ ሲጫኑ ተሳስቷል

ንድፉ ተሳክቶ አልተጫነም: ለምሳሌ: ንድፉ ካልተገኘ

ቁጥር እና ፊደል ቅልቅል ማስገቢያ

ጽሁፍ በ ፊደል ገበታ ገብቷል

ቁጥር እና ፊደል ቅልቅል-ያልሆኑ ማስገቢያ

ምንም የማይታተም ባህሪዎች ገብተዋል በ ፊደል ገበታ: ለምሳሌ: ማስረጊያ እና የ መስመር መጨረሻ

ክፈፍ እንደገና መመጠኛ

ክፈፉ በ አይጥ እንደገና ተመጥኗል

ክፈፍ ማንቀሳቀሻ

ክፈፉ በ አይጥ ተንቀሳቅሷል

ራሱ በራሱ ጽሁፍ ከማስገባቱ በፊት

የ ጽሁፍ መከልከያ ከ መግባቱ በፊት

በራሱ ጽሁፍ ካስገባ በኋላ

የ ጽሁፍ መከልከያ ከ ገባ በኋላ


ማክሮስ

ይምረጡ ማክሮስ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን የ ተመረጠው ሁኔታ ሲፈጸም

ክፈፎች እርስዎን የሚያስችለው ሁኔታዎችን ከ ተግባር ጋር ማገናኘት ነው: ስለዚህ ይህ ተግባር ይወስናል ሁኔታውን ያካሂድ እንደሆን ወይንም LibreOffice መጻፊያ

ምድብ

ዝርዝር የ ተከፈቱ LibreOffice ሰነዶች እና መተግበሪያዎች: ይጫኑ በ ካባቢው ስም ላይ እርስዎ ማክሮስ ማስቀመጥ በሚፈልጉበት ቦታ

የ ማክሮስ ስም

ዝግጁ የሆኑ የ ማክሮስ ዝርዝሮች: ይጫኑ በ ማክሮስ ላይ እርስዎ በ ተመረጠው እቃ ላይ መመደብ የሚፈልጉትን

መመደቢያ

የ ተመረጠውን ማክሮስ መመደቢያ ለ ተመረጠው ሁኔታ የ ተመደበው ማክሮስ ማስገቢያ ከ ሁኔታው በኋላ ይሰናዳል

ማስወገጃ

ለ ተመረጠው እቃ የ ተመደበውን ማክሮስ ማስወገጃ

የ ማክሮስ ምርጫ

እርስዎ መመደብ የሚፈልጉትን ማክሮስ ይምረጡ

Please support us!