LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ወር ስም ተግባር የሚመልሰው የ ቋንቋውን የ ወር ስም ነው ለ ተወሰነው የ ወር ቁጥር:
MonthName(Month as Integer [,Abbreviate as Boolean])
String
ወር: ዋጋው ከ 1 እስከ 12, ከ መስከረም እስከ ጳጉሜ የ ቋንቋውን የ ወር ስም ነው የሚፈለገውን
Abbreviate: Optional. A Boolean value that indicates if the month name is to be abbreviated.
REM ***** BASIC *****
Option VBASupport 1
Sub Example_MonthName
Dim mBirthday as Integer
mBirthday = 1
print mBirthday &" "& MonthName(mBirthday,False)
End Sub