LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ እርጅና መጠን በ ሂሳብ-የሚቀንሰውን ይመልሳል
SYD (Cost as Double, Salvage as Double, Life as Double, Period as Double)
Double
ዋጋ የ ንብረቱ የ መጀመሪያ ዋጋ ነው
እርጅና የ ንብረቱ ቀሪ ዋጋ በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ
ህይወት ዋጋው የሚቀንስበት ጊዜ ነው ለ መወሰን የ ጊዜ ቁጥር ንብረቱ ዋጋው የሚቀንስበትን
ጊዜ የ ጊዜ ቁጥር ነው እርስዎ የሚቀንሰውን ዋጋ የሚያሰሉበት
REM ***** BASIC *****
Option VBASupport 1
Sub ExampleSYD
REM Calculate the yearly depreciation of an asset that cost $10,000 at
REM the start of year 1, and has a salvage value of $1,000 after 5 years.
Dim syd_yr1 As Double
REM Calculate the depreciation during year 1.
syd_yr1 = SYD( 10000, 1000, 5, 1 )
print syd_yr1 ' syd_yr1 is now equal to 3000.
End Sub