LibreOffice 7.6 እርዳታ
ለ ኢንቬስትመንት ወይንም ለ ብድሩ የ ጊዜ መጠን ቁጥር ማስሊያ
Pmt( Rate as Double, NPer as Double , PV as Double , [FV as Variant], [Due as Variant] )
Double
መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ውስጥ
የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ጊዜ ቁጥር ነው: የ አመት ክፍያው የሚካሄድበት
የ አሁን ዋጋ የ (አሁኑ) የ ገንዘብ ዋጋ ነው ለ ኢንቬስትመንት
የ ወደፊት ዋጋ (በ ምርጫ) የ ብድር ወይንም የ / ኢንቬስትመንት የ ወደፊት ዋጋ ነው
የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ
0 - የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው:
1 - የ መክፈያ ጊዜ የሚያልፈው በ ጊዜው መጀመሪያው ነው:
REM ***** BASIC *****
Option VBASUPPORT 1
' ለብድር ክፍያዎችን ማስሊያ በ 6 አመት ውስጥ በሙሉ የሚከፈለውን
' ወለድ 10% ነው በ አመት ውስጥ እና ክፍያው የሚፈጸመው በ ወሩ መጨረሻ ላይ ነው
Sub ExamplePmt
Dim myPmt As Double
myPmt = Pmt( 0.1/12, 72, 100000 )
print MyPmt 'is calculated to be -1852,58377757705
End Sub