LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ወደፊት ዋጋ ይመልሳል ለ ኢንቬስትመንት መሰረት ባደረገ ጊዜ: የማያቋርጥ ክፍያ: እና የማያቋርጥ የ ወለድ መጠን (የ ወደፊት ዋጋ)
FV(Rate as Double, NPer as Double, Pmt as Double, [PV as Variant], [Due as Variant])
Double
መጠን የ ወለድ መጠን በ ጊዜ ማሰናጃ
የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ጠቅላላ የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር ነው (የ ክፍያ ጊዜ ቁጥር)
ክፍያ በየጊዜው የሚከፈለው የ አመቱ ክፍያ ነው
የ አሁን ዋጋ (በ ምርጫ) የ (አሁኑ) የ ገንዘብ ዋጋ ነው ለ ኢንቬስትመንት
መክፈያ የሚያልፍበት ቀን (በ ምርጫ) የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው: በ መጀመሪያው ወይንም በ መጨረሻው ቀን ወይንም ጊዜ
0 - የ መክፈያ ጊዜ: የ መክፈያ ጊዜው የሚያልፍበት ቀን ነው:
1 - የ መክፈያ ጊዜ የሚያልፈው በ ጊዜው መጀመሪያ ነው:
Sub ExampleFV
Dim myFV As Double
myFV = =FV(0.04, 2, 750, 2500)
የ ወደፊት ዋጋ ይመልሳል 4234.00 ገንዘብ ክፍሎች ነው: ዋጋው በ ኢንቬስትመንት መጨረሻ ላይ 4234.00 ገንዘብ ክፍሎች ነው:
End Sub