DDB Function [VBA]

በ ተወሰነ ጊዜ ንብረቱ የሚቀንስበትን ይመልሳል በ መጠቀም የ ሂሳብ-መቀነሻ ዘዴ

warning

This constant, function or object is enabled with the statement Option VBASupport 1 placed before the executable program code in a module.


አገባብ:


DDB(Cost As Double, Salvage As Double, Life as Double, Period as Double, [Factor as Variant])

ዋጋ ይመልሳል:

Double

ደንቦች:

ዋጋ የ ንብረቱን የ መጀመሪያ ዋጋ ያስተካክላል

በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ የ ንብረቱ ቀሪ ዋጋ በ ህይወቱ መጨረሻ ጊዜ

ህይወት የ ጊዜዎች ቁጥር ነው (ለምሳሌ: ወሮች ወይንም አመቶች) ንብረቱን ምን ያህል ጊዜ እንደ ተጠቀሙበት መግለጫ

ጊዜ የ እቃው ዋጋ የሚቀንስበት ጊዜ የሚሰላበትን ጊዜ መግለጫ

ፋክተር (በ ምርጫ) ዋጋው የሚቀንስበት ፋክተር ነው: ዋጋ ካልገባ: ነባሩ ፋክተር 2 ነው

ይህን የ ንብረቱ የሚቀንስበትን አይነት ይጠቀሙ: እርስዎ ከ ፈለጉ ከፍተኛ መጀመሪያ ዋጋው የሚቀንስበት ዋጋ እንደ ተቃራኒ ዋጋው ለሚቀንስበት: ዋጋው የሚቀንስበት በ እያንዳንዱ ጊዜ ይቀንሳል: እና ብዙ ጊዜ የሚጠቀመው ንብረት ነው ዋጋው የሚቀንስበት ከፍተኛ በ ተገዛ በ አጭር ጊዜ ውስጥ: (ለምሳሌ: መኪና: ኮምፒዩተር). እባክዎን ያስታውሱ የ መጽሀፉ ዋጋ ዜሮ ጋር አይደርስም በ ማስሊያው አይነት

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleDDB
 Dim ddb_yr1 As Double
 ddb_yr1 = DDB(75000,1,60,12,2)
 Print ddb_yr1 ' returns 1,721.81 currency units.
End Sub

Please support us!