LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይህ የ ተግባሮች ዝርዝር ነው እና የ እረፍተ ነገሮች ያልተካተቱ በ ሌሎች ምድብ ውስጥ
ይመልሳል የ አሁኑን ቀን እና ሰአት አካባቢ ያቀርባል ከ ስርአቱ ውስጥ: እርስዎ ይህን ተግባር መጠቀም ይችላሉ አንዳንድ ሁኔታዎችን ውጤታማ ለማድረግ
Returns the operating system-dependent directory separator used to specify file paths.
ይመልሳል ዋጋ ለ የ አካባቢ ተለዋዋጭ እንደ ሀረግ: የ አካባቢ ተለዋዋጭ ጥገኞች ናቸው እርስዎ እንደሚጠቀሙት የ መስሪያ ስርአት አይነት
To manage personal or shared library containers (Application Macros or My Macros) from within a document, use the GlobalScope specifier.