LibreOffice 7.4 እርዳታ
ሁለት ሀረጎች ማወዳደሪያ እና ይመልሳል የ ኢንቲጀር ዋጋ የሚወክል የ ማወዳደሪያውን ውጤት
ሀረግ ማወዳደሪያ (ጽሁፍ1 እንደ ሀረግ: ጽሁፍ2 As እንደ ሀረግ:[, ማወዳደሪያ])
Integer
ጽሁፍ1: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ
ጽሁፍ2: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ
ማወዳደሪያ: ይህ በ ምርጫ ደንብ ማሰናጃ የ ማወዳደሪያ ዘዴ ነው: ከ ተወዳደረ = 1, የ ሀረግ ማወዳደሪያ ፊደል-መመጠኛ ነው: ከ ተወዳደረ = 0, ምንም ልዩነት አይፈጸምም በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል እና በ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች መካከል መለያ ከ ሌለ
ከሆነ ጽሁፍ1 < ጽሁፍ2 ተግባር ይመልሳል -1
ከሆነ ጽሁፍ1 = ጽሁፍ2 ተግባር ይመልሳል 0
ከሆነ ጽሁፍ1 > ጽሁፍ2 ተግባር ይመልሳል 1
Sub ExampleStrComp
Dim iVar As Single
Dim sVar As String
iVar = 123.123
sVar = Str$(iVar)
MsgBox strcomp(sVar , Str$(iVar),1)
End Sub