Len Function
በ ሀረግ ውስጥ የ ባህሪዎች ቁጥር ይመልሳል: ወይንም የ ባይቶች ቁጥር የሚያስፈልጉትን ተለዋዋጩን ለ ማስቀመጥ
አገባብ:
የ ኢንቲጀር ባህሪ ወይንም ቁጥር (ጽሁፍ እንደ ሀረግ)
ይመልሳል ዋጋ:
Long
ደንቦች:
ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ ወይንም ተለዋዋጭ ሌላ አይነት
ለምሳሌ:
Sub ExampleLen
Dim sText as String
sText = "Las Vegas"
MsgBox Len(sText) ' 9
End Sub