LibreOffice 7.3 እርዳታ
መቀየሪያ የ ስርአት ፋይል ስም ወደ URL ፋይል
መቀየሪያ ወደ URL(የ ፋይል ስም)
ሐረግ
የ ፋይል ስም: የ ፋይል ስም እንደ ሀረግ
የ ስርአት ፋይል$ = "c:\folder\mytext.txt"
url$ = ConvertToURL( systemFile$ )
print url$
systemFileAgain$ = ConvertFromURL( url$ )
print systemFileAgain$