RTrim Function

ክፍተቶች ማጥፊያ ከ ሀረግ መግለጫ መጨረሻ በኩል

ይህን ይመልከቱ: ቀዳሚ ባዶ ቦታ መከርከሚያ ተግባር

አገባብ:


ቀዳሚ ባዶ ቦታ መከርከሚያ (ጽሁፍ እንደ ሀረግ)

ዋጋ ይመልሳል:

String

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleSpaces
Dim sText2 As String,sText As String,sOut As String
    sText2 = " <*Las Vegas*> "
    sOut = "'"+sText2 +"'"+ Chr(13)
    sText = Ltrim(sText2) ' sText = "<*Las Vegas*> "
    sOut = sOut + "'"+sText +"'" + Chr(13)
    sText = Rtrim(sText2) ' sText = " <*Las Vegas*>"
    sOut = sOut +"'"+ sText +"'" + Chr(13)
    sText = Trim(sText2) ' sText = "<*Las Vegas*>"
    sOut = sOut +"'"+ sText +"'"
    MsgBox sOut
End Sub

Please support us!