RSet Statement

በ ቀኝ-ማሰለፊያ ሀረግ በ ተለዋዋጭ ሀረግ ውስጥ: ወይንም ኮፒ ማድረጊያ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ተለዋዋጭ አይነት ወደ ሌላ

አገባብ:


በ ቀኝ ማሰለፊያ ጽሁፍ እንደ ሀረግ = ጽሁፍ ወይንም በ ቀኝ ማሰለፊያ ተለዋዋጭ1 = ተለዋዋጭ2

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም ተለዋዋጭ ሀረግ

ጽሁፍ: ሀረግ እርስዎ በ ቀኝ በኩል-ማሰለፍ የሚፈልጉትን ተለዋዋጭ ሀረግ የያዘ

ተለዋዋጭ1: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ተለዋዋጭ ኢላማ የሆነ ለ ኮፒ ለ ተደረገው ተለዋዋጭ

ተለዋዋጭ2: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ተለዋዋጭ እርስዎ ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉት ወደ ሌላ ተለዋዋጭ

ሀረግ አጭር ከሆነ ከ ተለዋዋጭ ሀረግ በ ቀኝ ማሰለፊያ ሀረግ በ ቀኝ ማሰለፊያ በ ሀረግ ተለዋዋጭ ውስጥ: ማንኛውም ቀሪ ቦታዎች በ ሀረግ ተለዋዋጭ ውስጥ በ ክፍተት ይቀየራሉ: ሀረጉ እረጅም ከሆነ ከ ሀረግ ተለዋዋጭ በላይ: ባህሪዎች የሚበልጡ እርዝመት ከ ተለዋዋጭ በላይ ይወገዳሉ: እና ቀሪው ባህሪዎች ብቻ በ ቀኝ-ይሰለፋሉ በ ሀረግ ተለዋዋጭ ውስጥ

እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ በ ቀኝ ማሰለፊያ አረፍተ ነገር ለ መመደብ ተለዋዋጭ በ ተጠቃሚ-የሚወሰን አይነት ለ ሌሎች

የሚቀጥለው ምሳሌ ይጠቀማል የ በ ቀኝ ማሰለፊያ እና በ ግራ ማሰለፊያ አረፍተ ነገሮች ለ ማሻሻል የ ግራ እና የ ቀኝ ማሰለፊያ ሀረግ

ለምሳሌ:


Sub ExampleRLSet
Dim sVar As String
Dim sExpr As String
    sVar = String(40,"*")
    sExpr = "SBX"
    ' Right-align "SBX" in a 40-character string
    ' Replace asterisks with spaces
    RSet sVar = sExpr
    Print ">"; sVar; "<"
    sVar = String(5,"*")
    sExpr = "123457896"
    RSet sVar = sExpr
    Print ">"; sVar; "<"
    sVar = String(40,"*")
    sExpr = "SBX"
    ' Left-align "SBX" in a 40-character string
    LSet sVar = sExpr
    Print ">"; sVar; "<"
    sVar = String(5,"*")
    sExpr = "123456789"
    LSet sVar = sExpr
    Print ">"; sVar; "<"
End Sub

Please support us!