LibreOffice 24.8 እርዳታ
ሀረግ ማሰለፊያ በ ግራ የ ሀረግ ተለዋዋጭ በኩል: ወይንም ኮፒ ማድረጊያ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ አይነት ወደ ሌላ ተለዋዋጭ ለ ተለያየ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ አይነት
በ ግራ ማሰለፊያ ተለዋዋጭ እንደ ሀረግ = ጽሁፍ ወይንም በ ግራ ማሰለፊያ ተለዋዋጭ1 = ተለዋዋጭ2
ተለዋዋጭ: ማንኛውም ተለዋዋጭ ሀረግ እርስዎ በ ግራ በኩል ማሰለፍ የሚፈልጉትን ሀረግ የያዘ
ጽሁፍ: ሀረግ እርስዎ በ ግራ በኩል ማሰለፍ የሚፈልጉትን ተለዋዋጭ ሀረግ የያዘ
ተለዋዋጭ1: ስም በ ተጠቃሚው-የሚገለጽ አይነት ተለዋዋጭ እርስዎ ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉት ወደ
ተለዋዋጭ2: ስም በ ተጠቃሚው-የሚገለጽ አይነት ተለዋዋጭ እርስዎ ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉት ወደ
ሀረግ አጭር ከሆነ ከ ተለዋዋጭ ሀረግ በ ግራ ማሰለፊያ በ ግራ-ማሰለፊያ ሀረግ በ ሀረግ ተለዋዋጭ ውስጥ: ማንኛውም ቀሪ ቦታዎች በ ሀረግ ተለዋዋጭ ውስጥ በ ክፍተት ይቀየራሉ: ሀረጉ እረጅም ከሆነ ከ ሀረግ ተለዋዋጭ በላይ: የ ሩቅ ግራ ባህሪዎች ብቻ እስከ ሀረግ ተለዋዋጭ እርዝመት ድረስ ኮፒ ይደረጋል: በ ግራ ማሰለፊያ አረፍተ ነገር: እርስዎ እንዲሁም ኮፒ ማድረግ ይችላሉ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ አይነት ተለዋዋጭ ወደ ሌላ ተመሳሳይ አይነት ተለዋዋጭ
Sub ExampleRLSet
Dim sVar As String
Dim sExpr As String
sVar = String(40,"*")
sExpr = "SBX"
' Align "SBX" within the 40-character reference string
' Replace asterisks with spaces
RSet sVar = sExpr
Print ">"; sVar; "<"
sVar = String(5,"*")
sExpr = "123457896"
RSet sVar = sExpr
Print ">"; sVar; "<"
sVar = String(40,"*")
sExpr = "SBX"
' Left-align "SBX" within the 40-character reference string
LSet sVar = sExpr
Print ">"; sVar; "<"
sVar = String(5,"*")
sExpr = "123456789"
LSet sVar = sExpr
Print ">"; sVar; "<"
End Sub