የ ግራ ተግባር

ይመልሳል ቁጥር የ ሩቅ ግራ ባህሪዎች እርስዎ መወሰን የሚፈልጉትን የ ሀረግ መግለጫ

አገባብ:


በ ግራ (ጽሁፍ እንደ ሀረግ: n እስከ)

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ እርስዎ መመለስ የሚፈልጉት ወደ ሩቅ ግራ ባህሪዎች ከ

n: የ ቁጥር መግለጫ የሚገልጽ የ ቁጥር ባህሪዎች እርስዎ እንዲመልስ የሚፈልጉትን: ከሆነ n = 0, የ ዜሮ-እርዝመት ሀረግ ይመልሳል: ከፍተኛ የ ተፈቀደው ዋጋ 65535. ነው

የሚቀጥለው ምስሌ ይቀይራል ቀን በ አአአአ.ወወ.ቀቀ አቀራረብ ወደ ወወ/ቀቀ/አአአአ አቀራረብ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleUSDate
Dim sInput As String
Dim sUS_date As String
  sInput = InputBox("Please input a date in the international format 'YYYY-MM-DD'")
  sUS_date = Mid(sInput, 6, 2)
  sUS_date = sUS_date & "/"
  sUS_date = sUS_date & Right(sInput, 2)
  sUS_date = sUS_date & "/"
  sUS_date = sUS_date & Left(sInput, 4)
  MsgBox sUS_date
End Sub

Please support us!