LibreOffice 7.3 እርዳታ
መቀየሪያ የ ቁጥር መግለጫዎች ወደ ሀረግ
የ ሀረግ (መግለጫ)
ሐረግ
መግለጫ: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ
የ ሀረግ ተግባር የ ቁጥር ተለዋዋጭ ወይንም የ ስሌቶችን ውጤቶች ወደ ሀረግ ይቀይራል: አሉታዊ ቁጥሮች ይቀጥላሉ በ መቀነሻ ምልክት: አዎንታዊ ቁጥሮች ይቀጥላሉ በ ክፍተት (ከ መደመሪያ ምልክት ይልቅ).
Sub ExampleStr
Dim iVar As Single
Dim sVar As String
iVar = 123.123
sVar = LTrim(Str(iVar))
MsgBox sVar & chr(13) & Str(iVar)
End Sub