LibreOffice 25.2 እርዳታ
እቃዎ ጋር እንዲደረስ ማስቻያ በ ማስኬጃ-ጊዜ እንደ ሀረግ ደንብ የ እቃ ስም በ መጠቀም
ለምሳሌ: የሚቀጥለው ትእዛዝ:
MyObj.Prop1.Command = 5
ከ ትእዛዝ ክፍሎች ጋር ይስማማል:
Dim ObjVar as Object Dim ObjProp as Object ObjName As String = "MyObj" ObjVar = FindObject( ObjName As String ) PropName As String = "Prop1" ObjProp = FindPropertyObject( ObjVar, PropName As String ) ObjProp.Command = 5
ይህ የሚያስችለው ስሞች እንዲፈጠሩ ነው በ ማስኬጃ-ጊዜ ውስጥ: ለምሳሌ:
"ጽሁፍ ማረሚያ1" ለ "ጽሁፍ ማረሚያ5" በ ዙር ውስጥ ለ መፍጠር አምስት መቆጣጠሪያ ስሞች
ይህን ይመልከቱ: እቃ መፈለጊያ
FindPropertyObject( ObjVar, PropName As String )
ተለዋዋጭ እቃ: ተለዋዋጭ እቃ እርስዎ መግለጽ የሚፈልጉት በ ማስኬጃ-ጊዜ ውስጥ
የ ንብረት ስም: ሀረግ የሚገልጽ የ ንብረት ስም እርስዎ መድረስ የሚፈልጉትን በ ማኬጃ-ጊዜ ውስጥ
5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ
12 ተለዋዋጭ አልተገለጸም
14 ዋጋ የሌለው ደንብ
52 ዋጋ የሌለው የ ፋይል ስም ወይንም የ ፋይል ቁጥር
57 የ አካል I/O ስህተት
Please support us!