እቃ መፈለጊያ ተግባር

እቃዎ ጋር እንዲደረስ ማስቻያ በ ማስኬጃ-ጊዜ እንደ ሀረግ ደንብ የ እቃ ስም በ መጠቀም

ለምሳሌ: የሚቀጥለው ትእዛዝ:


MyObj.Prop1.Command = 5

ከ ትእዛዝ ክፍሎች ጋር ይስማማል:


Dim ObjVar as Object
Dim ObjProp as Object
ObjName As String = "MyObj"
ObjVar = FindObject( ObjName As String )
PropName As String = "Prop1"
ObjProp = FindPropertyObject( ObjVar, PropName As String )
ObjProp.Command = 5

ይህ የሚያስችለው ስሞች እንዲፈጠሩ ነው በ ማስኬጃ-ጊዜ ውስጥ: ለምሳሌ:

"ጽሁፍ ማረሚያ1" ለ "ጽሁፍ ማረሚያ5" በ ዙር ውስጥ ለ መፍጠር አምስት መቆጣጠሪያ ስሞች

See also: የ እቃ ባህሪ መፈለጊያ

አገባብ:


FindObject( ObjName As String )

ደንቦች:

የ እቃ ስም: ሀረግ የሚገልጽ የ እቃ ስም እርስዎ መድረስ የሚፈልጉትን በ ማስኬጃ-ጊዜ ውስጥ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

12 ተለዋዋጭ አልተገለጸም

Please support us!