Static Statement

ተለዋዋጭ መግለጫ ወይንም ማዘጋጃ በ አሰራር ደረጃ በ ንዑስ አሰራር ወይንም ተግባር ውስጥ: ስለዚህ ዋጋዎቹ የ ተለዋዋጭ ወይንም ማዘጋጃ ማስቀመጫ ከ ወጡ በኋላ ከ አሰራር ወይንም ተግባር በ አቅጣጫ አረፍተ ነገር ስብስብ እንዲሁም ዋጋ አላቸው

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ተወሰነ አረፍተ ነገር መጠቀም አይችሉም ለ መግለጽ የ ተለዋዋጭ ማዘጋጃ: በ ተወሰነ መጠን ማዘጋጃ መወሰን አለበት


አገባብ:


Static VarName[(start To end)] [As VarType], VarName2[(start To end)] [As VarType], ...

ለምሳሌ:


Sub ExampleStatic
Dim iCount As Integer, iResult As Integer
    For iCount = 0 To 2
        iResult = InitVar()
    Next iCount
    MsgBox iResult,0,"The answer is"
End Sub
 
' ተግባር ለ ማስጀመሪያ የ ተወሰነ ተለዋዋጭ
Function InitVar() As Integer
    Static iInit As Integer
    Const iMinimum As Integer = 40 ' minimum return value of this function
    If iInit = 0 Then ' check if initialized
        iInit = iMinimum
    Else
        iInit = iInit + 1
    End If
    InitVar = iInit
End Function

Please support us!