LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ተለዋዋጭ አቅጣጫ ወይንም የ ማዘጋጃ ክፍል ደረጃ (ይህ በ ንዑስ አሰራር ወይንም ተግባር ውስጥ አይደለም) ስለዚህ ተለዋዋጭ እና ማዘጋጃ ዋጋ አላቸው በ ሁሉም መጻህፍት ቤቶች እና ክፍሎች ውስጥ
Public VarName[(start To end)] [As VarType][, VarName2[(start To end)] [As VarType][,...]]
Public iPublicVar As Integer
Sub ExamplePublic
iPublicVar = iPublicVar + 1
MsgBox iPublicVar
End Sub