LibreOffice 24.8 እርዳታ
መሞከሪያ የተለየ ይዞ እንደሆን የተለየ ባዶ ዋጋ: የሚያሳየው ተለዋዋጭ ዳታ እንዳልያዘ ነው
ባዶ ነው (ተለዋዋጭ)
Boolean
ተለዋዋጭ: እርስዎ መሞከር የሚፈልጉት ማንኛውም ተለዋዋጭ: ይህ ተግባር እውነት ይመልሳል የተለየ የያዘው ዋጋ ባዶ ዋጋ ከሆነ: ወይንም ሀሰት ተለዋዋጭ ባዶ ዋጋ ካልያዘ
ባዶ - ይህን ዋጋ የሚጠቀሙት ለ የተለየ ዳታ ንዑስ አይነት ዋጋ የሌለው ይዞታዎች ነው
Sub ExampleIsNull
Dim vVar As Variant
MsgBox IsNull(vVar)
End Sub