Dim Statement

ተለዋዋጭ መግለጫ ወይንም ማዘጋጃ

ተለዋዋጭ የ ተለያዩ ከሆነ በ ኮማ (ለምሳሌ: DIM sPar1, sPar2, sPar3 እንደ ሀረግ), ተለዋዋጭ ብቻ ይገለጽ እና ይቀየራል: የ ተለየ መግለጫ መስመር ይጠቀሙ ለ እያንዳንዱ ተለዋዋጭ


Dim sPar1 As String
Dim sPar2 As String
Dim sPar3 As String

አቅጣጫ የሚወስነው የ አካባቢ ተለዋዋጮች ነው በ ንዑስ አሰራር ውስጥ: አለም አቀፍ ተለዋዋጭ የሚወሰነው በ ሕዝብ ወይንም በ ግል አረፍተ ነገር ነው

አገባብ:


[ReDim]Dim VarName [(start To end)] [As VarType][, VarName2 [(start To end)] [As VarType][,...]]

ደንቦች:

የ ተለዋዋጭ ስም: ማንኛውም ተለዋዋጭ ወይንም የ ማዘጋጃ ስም ነው

መጀመሪያ: መጨረሻ: የ ቁጥር ዋጋዎች ወይንም መደበኛዎች የ ቁጥር አካሎች የሚገልጹ (የ ቁጥር አካሎች=(መጨረሻ-መጀመሪያ)+1) እና የ ማውጫ ደረጃ

መጀመሪያ እና መጨረሻ የ ቁጥር መግለጫ መሆን ይችላል እንደገና መመጠኛ ከ ተፈጸመ በ አስራር ደረጃ ውስጥ

የ ተለዋዋጭ አይነት: ቁልፍ ቃል ነው የ ዳታ አይነት የሚወስን በ ተለዋዋጭ ውስጥ

ቁልፍ ቃል: የ ተለዋዋጭ አይነት

ቡል: ቡሊያን ተለዋዋጭ (እውነት: ሀሰት)

ገንዘብ: ገንዘብ-ተለዋዋጭ (ገንዘብ ከ 4 ዴሲማል ቦታዎች ጋር)

ቀን: የ ቀን ተለዋዋጭ

ድርብ: ድርብ-ትክክለኛነት ተንሳፋፊ-ነጥብ ተለዋዋጭ (1,79769313486232 x 10E308 - 4,94065645841247 x 10E-324)

ኢንቲጀር: ኢንቲጀር ተለዋዋጭ (-32768 - 32767)

ረጅም: ረጅም የ ኢንቲጀር ተለዋዋጭ (-2.147.483.648 - 2.147.483.647)

እቃ: ተለዋዋጭ እቃ (ማስታወሻ: ይህ ተለዋዋጭ በኋላ በ ስብስብ ይገለጻል!)

ነጠላ: ነጠላ-ትክክለኛነት ተንሳፋፊ-ነጥብ ተለዋዋጭ (3,402823 x 10E38 - 1,401298 x 10E-45)

ሀረግ: ተለዋዋጭ ሀረግ የያዘው ከፍተኛውን የ 64,000 ASCII ባህሪዎች

[ልዩነት]: የ ልዩነት ተለዋዋጭ አይነት (የያዛቸው ሁሉም አይነቶች የ ተወሰኑ ናቸው በ መግለጫ). ቁልፍ ቃል ካልተገለጸ: ተለዋዋጭ ራሱ በራሱ አይገለጽም እንደ ልዩነት አይነት: አረፍተ ነገር ከ ነባር ቡል ወደ ነባር ልዩነት ካልተጠቀመ በስተቀር

በ LibreOffice Basic, እርስዎ ተለዋዋጭ አብራርተው መግለጽ የለብዎትም: ነገር ግን እርስዎ በ ተገቢው ደንብ መግለጽ አለብዎት ከ መጠቀምዎት በፊት: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ተለዋዋጭ በ ደብዛዛ አረፍተ ነገር: ኮማ በ መጠቀም ለ መለያየት በርካታ መግለጫዎችን: የ ተለዋዋጭ አይነት ለ መግለጽ ይጻፉ: ያስገቡ የ አይነት-መግለጫ ባህሪ ስሙን ተከትሎ ወይንም ይጠቀሙ ተመሳሳይ ቁልፍ ቃል

LibreOffice Basic የሚደግፈው ነጠላ ወይንም በርካታ-አቅጣጫዎች ማዘጋጃ ነው በ ተወሰነ የ ተለዋዋጭ አይነት የሚገለጽ: ማዘጋጃ ተስማሚ ነው ለ ፕሮግራሙ ከያዘ ዝርዝሮች ወይንም ሰንጠረዦች እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን: የ ማዘጋጃ ጥቅም መድረስ ይቻላል ወደ እያንዳንዱ አካል ጋር እንደ ማውጫዎቹ: እርስዎ መቀመር ይችላሉ እንደ ቁጥር መግለጫ ወይንም ተለዋዋጭ

ማዘጋጃ የሚገለጸው በ አቅጣጫ አረፍተ ነገር ነው: የ ማውጫ መጠን ለ መግለጽ ሁለት መንገዶች አሉ:

የ አቅጣጫ ጽሁፍ(20) እንደ ሀረግ ምልክት ማድረጊያ 21 ቁጥር የ ተሰጣቸው አካሎች ከ 0 እስከ 20

የ አቅጣጫ ጽሁፍ(5 እስከ 25) እንደ ሀረግ ምልክት ማድረጊያ 21 ቁጥር የ ተሰጣቸው አካሎች ከ 5 እስከ 25

የ አቅጣጫ ጽሁፍ(-15 እስከ 5) እንደ ሀረግ ምልክት ማድረጊያ 21 አካሎች (ያካትታል 0)

አስተያየት ቁጥር የ ተሰጠው ከ -15 እስከ 5

Two-dimensional data field

የ አቅጣጫ ጽሁፍ(20:2) እንደ ሀረግ ምልክት ማድረጊያ 63: ከ 0 እስከ 20 ደረጃ 1: ከ 0 እስከ 20 ደረጃ2 እና ከ 0 እስከ 20 ደረጃ3

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ማዘጋጃ አይነቶች እንደ ሀይለኛ የ እንደገና መመጠኛ አረፍተ ነገር ከገለጸ ቁጥር ለ አቅጣጫዎች በ ንዑስ አሰራር ውስጥ ወይንም ተግባሮች ማዘጋጃ በያዙ ውስጥ: ባጠቃላይ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ማዘጋጃ አቅጣጫ አንድ ጊዜ ብቻ: እና እርስዎ ማሻሻል ይችላሉ: በ ንዑስ አሰራር ውስጥ: እርስዎ ማዘጋጃ መግለጽ ይችላሉ በ እንደገና መመጠኛ: እርስዎ አቅጣጫዎችን መግለጽ የሚችሉት በ ቁጥር መግለጫዎች ውስጥ ብቻ ነው: ይህ የ ሜዳዎቹን እርዝመት እንደ አስፈላጊነቱ ያረጋግጣል

ለምሳሌ:


Sub ExampleDim1
Dim sVar As String
Dim iVar As Integer
  sVar = "Office"
End Sub
 
Sub ExampleDim2
' Two-dimensional data field
Dim stext(20,2) As String
Const sDim As String = " Dimension:"
For i = 0 To 20
  For ii = 0 To 2
    stext(i,ii) = str(i) & sDim & str(ii)
  Next ii
Next i
For i = 0 To 20
  For ii = 0 To 2
    MsgBox stext(i,ii)
  Next ii
Next i
End Sub

Please support us!