ነባር እረጅም አረፍተ ነገር

የ ነባር ተለዋዋጭ አይነት ማሰናጃ: እንደ ፊደል መጠን አይነት: ምንም አይነት-መግለጫ ባህሪ ወይንም ቁልፍ ቃል አልተወሰነም

አገባብ:


Defxxx Characterrange1[, Characterrange2[,...]]

ደንቦች:

የ ባህሪ መጠን: ፊደሎች የ ተለዋዋጭ መጠን የሚወስኑ እርስዎ ማሰናዳት ለሚፈልጉት እንደ ነባር የ ዳታ አይነት ለ

xxx: Keyword that defines the default variable type:

ቁልፍ ቃል: ነባር ተለዋዋጭ አይነት

ነባር ረጅም: ረጅም

ለምሳሌ:


' መነሻ መግለጫ ለ ተለያዩ አይነቶች:
DefBool b
DefDate t
DefDbl d
DefInt i
DefLng l
DefObj o
DefVar v

Sub ExampleDefLng
    የ እኔ መቁጠሪያ=123456789 ' የ እኔ መቁጠሪያ የ ረጅም ኢንቲጀር ተለዋዋጭ መፈጸሚያ ነው
End Sub

Please support us!