CVar Function

መቀየሪያ የ ሀረግ መግለጫ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ወደ የ ተለያየ መግለጫ

አገባብ:


መቀየሪያ የ ተለያየ(መግለጫ)

ይመልሳል ዋጋ:

የ ተለያየ

ደንብ:

መግለጫ ማንኛውንም ሀረግ ወይንም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን

Please support us!