ከ አረፍተ ነገር ጋር

እቃ ማሰናጃ እንደ ነባር እቃ: ሌላ የ እቃ ስም ካልተገለጸ በስተቀር: ሁሉም ባህሪዎች እና ዘዴዎች የሚያመሳክሩት ወደ ነባር እቃ ነው አረፍተ ነገሩ መጨረሻ እስከሚደርስ ድረስ

አገባብ:


    With Object
     Statement block
    End With

ደንቦች:

ይጠቀሙ እና መጨረሻ በ እርስዎ በርካታ ባህሪዎች ወይንም ዘዴዎች ለ ነጠላ እቃ

Please support us!