Switch Function

ዝርዝር ክርክሮች መመርመሪያ: መግለጫ የያዙ ዋጋ አስከትለው: የ መቀየሪያ ተግባር ይመልሳል ዋጋ የ ተዛመደውን ከ መግለጫ ጋር በዚህ ተግባር ያለፈውን

አገባብ:


Switch (Expression1, Value1[, Expression2, Value2[..., Expression_n, Value_n]]) As Variant

ደንቦች:

መቀየሪያ ተግባር መግለጫዎችን ከ ቀኝ ወደ ግራ ይመረምራል: እና ከዛ ይመልሳል ዋጋ የ ተመደበውን ለ ተግባር መግለጫ: መግለጫ እና ዋጋ ካልተሰጠ እንደ ጥንድ: የ ማስኬጃ ጊዜ ስህተት ይፈጠራል

መግለጫ: እርስዎ መመርመር የሚፈልጉት መግለጫ

ዋጋ: እርስዎ እንዲመለስ የሚፈልጉት ዋጋ መግለጫው እውነት ከሆነ

በሚቀጥለው ምሳሌ ውስጥ: የ መቀየሪያ ተግባር የ ተመደበው ለ ትክክለኛው ጾታ ነው ለ ስም ወደ ተግባር የተላለፈው:

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleSwitch
Dim sGender As String
    sGender = GetGenderIndex( "John" )
    MsgBox sGender
End Sub
 
Function GetGenderIndex (sName As String) As String
    GetGenderIndex = Switch(sName = "Jane", "female", sName = "John", "male")
End Function

Please support us!