LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ፕሮግራሙ መስመር አስተያየት እንደሆን መወሰኛ
Rem Text
ጽሁፍ: እንደ አስተያየት የሚያገለግል ማንኛውም ጽሁፍ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ነጠላ የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት ከ አስተያየት ቁልፍ ቃል ይልቅ ለ መጠቆም በ መስመሩ ላይ ላይ ያለው ጽሁፍ አስተያየት መሆኑን: ይህን ምልክት ማስገባት ይቻላል በ ቀጥታ በ ፕሮግራም ኮድ ቀኝ በኩል: አስተያየትን አስከትሎ
እርስዎ ክፍተት መጠቀም ይችላሉ አስከትለው ከ ስሩ ማስመሪያ ባህሪ _ እንደ የ መጨረሻ ሁለት ባህሪዎች ለ መስመር ለ መቀጠል የ ሎጂካል መስመር በሚቀጥለው መስመር ላይ: ለ መቀጠል የ አስተያየት መስመሮች: እርስዎ ማስገባት አለብዎት "በ ምርጫ ተስማሚ" በ ተመሳሳይ Basic ክፍል ውስጥ
Sub ExampleMid
Dim sVar As String
sVar = "Las Vegas"
Print Mid(sVar,3,5) ' Returns "s Veg"
' Nothing occurs here
End Sub