የ መግለጫ አረፍተ ነገር

ማሳወቂያ እና መግለጫ ንዑስ አሰራር በ DLL ፋይል ውስጥ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉት በ LibreOffice Basic.

ይህን ይመልከቱ: ነፃ መጻህፍት ቤት

አገባብ:


መግለጫ {ንዑስ | ተግባር} ስም Lib "Libname" [ሀሰት "የ ሀሰት ስም"] [ደንብ] [እንደ አይነት]

ደንቦች:

ስም: የ ተለየ ስም የ ተገለጸ በ DLL, ለ መጥሪያ ንዑስ አሰራር በ LibreOffice Basic.

የ ሀሰት ስም: የ ንዑስ አሰራር ስም የ ተገለጸው በ DLL, ውስጥ

የ መጻህፍት ቤት ስም: ፋይል ወንም የ ስርአት ስም የ DLL. ይህ መጻህፍት ቤት ራሱ በራሱ ይጫናል ተግባር ለ መጀመሪያ ጊዜ ሲጠቀሙ

የ ክርክር ዝርዝር: ዝርዝር ደንቦች የሚወክሉት ክርክሮች በሚጠራ ጊዜ አሰራሩን ያለፈውን ነው: የ ደንብ አይነት እና ቁጥር እንደ ተፈጸመው አሰራር ይለያያል

አይነት: የ ዳታ አይነት መግለጫ ዋጋው የ መለሰውን በ ተግባር አሰራር: እርስዎ ማስቀረት ይችላሉ ይህን ደንብ የ አይነት-መግለጫ ባህሪ የሚገባ ከሆነ ከ ስም በኋላ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ደንቦችን ለማለፍ ወደ ንዑስ አሰራር እንደ ዋጋ ከ ማመሳከሪያ ይልቅ: ደንብ መጠቆም አለበት በ ቁልፍ ቃል በ ዋጋ


ለምሳሌ:


Declare Sub MyMessageBeep Lib "user32.dll" Alias "MessageBeep" ( Long )
Sub ExampleDeclare
Dim lValue As Long
    lValue = 5000
    MyMessageBeep( lValue )
    FreeLibrary("user32.dll" )
End Sub

Please support us!