ተግባር ይምረጡ

ከ ዝርዝር ክርክሮች ውስጥ የ ተመረጠውን ዋጋ ይመልሳል

አገባብ:


ይምረጡ (ማውጫ: ምርጫ1[, ምርጫ2, ... [,ምርጫ_n]])

ደንቦች:

ማውጫ: የ ቁጥር መግለጫ የሚመለሰውን ዋጋ የሚወስን ነው

ምርጫ1: ማንኛውም መግለጫ አንድ የሚቻለውን ምርጫዎች የያዘ ነው

ይምረጡ ተግባር ዋጋ ይመልሳል ከ ዝርዝር መግለጫ ውስጥ የ ማውጫ ዋጋ መሰረት ባደረገ: ማውጫ ከሆነ = 1, ተግባር የ መጀመሪያውን መግለጫ ይመልሳል ከ ዝርዝር ውስጥ: ማውጫ ከሆነ i= 2, ሁለተኛውን መግለጫ ይመልሳል ወዘተ

የ ማውጫ ዋጋ የሚያንስ ከሆነ ከ 1 ወይንም የሚበልጥ ከሆነ ከ ቁጥር መግለጫ ዝርዝር ተግባር ባዶ ዋጋ ይመልሳል

የሚቀጥለው ምሳሌ ይጠቀማል የ ይምረጡ ተግባር ሀረግ ለ መምረጥ ከ በርካታ ሀረጎች ውስጥ ዝርዝር ከ ፈጠሩት:

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleChoose
Dim sReturn As String
    sReturn = ChooseMenu(2)
    Print sReturn
End Sub
 
Function ChooseMenu(Index As Integer)
    ይምረጡ ዝርዝር = ይምረጡ(ማውጫ: "በፍጥነት አቀራረብ": "አቀራረብ ማስቀመጫ": "የ ስርአት አቀራረብ")
End Function

Please support us!