መሄጃ ወደ ንዑስ...ይመልሳል አረፍተ ነገር

የ ንዑስ አሰራረ መጥሪያ የ ተጠቆመውን በ ምልክት ከ ንዑስ አሰራረ ወይንም ተግባር ውስጥ: አረፍተ ነገር ምልክቱን የሚከተለው የሚፈጸመው እስከ የሚቀጥለው መመለሻ አረፍተ ነገር ነው: ከዛ በኋላ ፕሮግራሙ ይቀጥላል በ አረፍተ ነገር የሚከተለው በ መሄጃ ወደ ንዑስ አረፍተ ነገር

አገባብ:


ደንቦችን ይመልከቱ

ደንቦች:

ንዑስ/ተግባር

መግለጫ መከልከያ

ምልክት

መግለጫ መከልከያ

መሄጃ ወደ ንዑስ ምልክት

ከ ንዑስ/ተግባር መውጫ

ምልክት:

መግለጫ መከልከያ

መመለሻ

መጨረሻ ንዑስ/ተግባር

መሄጃ ወደ ንዑስ አረፍተ ነገር መጥሪያ በ አካባቢ ንዑስ አሰራረ የ ተጠቆመውን በ ምልክት ከ ንዑስ አሰራረ ወይንም ተግባር ውስጥ: የ ምልክቱ ስም መጨረስ አለበት በ ኮለን (":").

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ፕሮግራም ካጋጠመው የ መመለሻ አረፍተ ነገር በቅድሚያ ካልሆነ በ መሄጃ ወደ ንዑስ, LibreOffice Basic የ ስህተት መልእክት ይመልሳል: ይጠቀሙ ከ ንዑስ መውጫ ወይንም ከ ተግባር መውጫ እርግጠኛ ለ መሆን ፕሮግራሙ ከ ንዑስ ወይንም ተግባር ውስጥ መውጣቱን ለማረጋገጥ የሚቀጥለው መመለሻ አረፍተ ነገር ከ መድረሱ በፊት


የሚቀጥለው ምሳሌ ያሳያል አጠቃቀሙን የ መሄጃ ወደ ንዑስ እና መመለሻ የ ፕሮግራም ክፍል ሁለት ጊዜ በ መፈጸም: ፕሮግራሙ ያሰላል የ ሁለት ቁጥሮች ስኴር ሩት በ ተጠቃሚው የ ገቡትን

ለምሳሌ:


Sub ExampleGoSub
Dim iInputa As Single
Dim iInputb As Single
Dim iInputc As Single
  iInputa = Int(InputBox("Enter the first number: ","NumberInput"))
  iInputb = Int(InputBox("Enter the second number: ","NumberInput"))
  iInputc=iInputa
  GoSub SquareRoot
  Print "The square root of";iInputa;" is";iInputc
  iInputc=iInputb
  GoSub SquareRoot
  Print "The square root of";iInputb;" is";iInputc
  Exit Sub
SquareRoot:
  iInputc=sqr(iInputc)
  Return
End Sub

Please support us!