ዙር...መስሪያ አረፍተ ነገር

አረፍተ ነገሮች መድገሚያ በ መስሪያ እና በ ዙር አረፍተ ነገ መካከል ሁኔታው እውነት ወይንም ሁኔታው እውነት እስከሚሆን ድረስ

አገባብ:

መስሪያ [{ትንሽ | እስከ} ሁኔታው = እውነት]

መግለጫ መከልከያ

[ከ መስሪያ መውጫ]

መግለጫ መከልከያ

ዙር

ወይንም

መስሪያ

መግለጫ መከልከያ

[ከ መስሪያ መውጫ]

መግለጫ መከልከያ

ዙር [{ትንሽ | እስከ} ሁኔታው = እውነት]

ደንቦች/አካላቶች

ሁኔታው: ማነፃፀሪያ የ ሂሳብ ወይንም የ ሀረግ መግለጫ የሚመረምር አንዱን እውነት ወይንም ሀሰት

አረፍተ ነገር ክፍል: የ አረፍተ ነገር ክፍል እርስዎ መድገም የሚፈልጉት ትንሽ ወይንም ሁኔታው እውነት እስከሚሆን ድረስ

መስሪያ...ዙር አረፍተ ነገር ዙር ይፈጽማል እስከ ሁኔታው ወይንም እስከ አንዳንድ ሁኔታዎች እውነት እስከሚሆኑ ድረስ: ሁኔታው ከ ዙር ለ መውጣት የሚቀጥለው አንዱ መግባት አለበት በ መስሪያ ወይንም በ ዙር አረፍተ ነገር ውስጥ: የሚቀጥሉት ምሳሌዎች ዋጋ ያላቸው መቀላቀያ ናቸው:

አገባብ

መስሪያ ትንሽ ሁኔታው = እውነት

...መግለጫ መከልከያ

ዙር

የ አረፍተ ነገር ክፍል በ መስሪያ ትንሽ እና በ ዙር አረፍተ ነገር መካከል ይደጋገማል ሁኔታው እውነት እስከሚሆን ድረስ

መስሪያ እስከሚሆን ሁኔታው = እውነት

...መግለጫ መከልከያ

ዙር

የ አረፍተ ነገር ክፍል በ መስሪያ ትንሽ እና በ ዙር አረፍተ ነገር መካከል ይደጋገማል ሁኔታው ሀሰት እስከሚሆን ድረስ

መስሪያ

...መግለጫ መከልከያ

ዙር ትንሽ ሁኔታው = እውነት

የ አረፍተ ነገር ክፍል በ መስሪያ ትንሽ እና በ ዙር አረፍተ ነገር መካከል ይደጋገማል ሁኔታው እውነት እስከሚሆን ድረስ

መስሪያ

...መግለጫ መከልከያ

ዙር እስከሚሆን ሁኔታው = እውነት

የ አረፍተ ነገር ክፍል በ መስሪያ ትንሽ እና በ ዙር አረፍተ ነገር መካከል ይደጋገማል ሁኔታው እውነት እስከሚሆን ድረስ

ይጠቀሙ ከ መስሪያ መውጫ አረፍተ ነገር ያለ ምንም ገደብ ዙር ለ መጨረስ: እርስዎ መጨመር ይችላሉ ይህን አረፍተ ነገር በ ምንኛውም ቦታ በ መስሪያ...ዙር አረፍተ ነገር ውስጥ: እንዲሁም እርስዎ መግለጽ ይችላሉ መውጫ ሁኔታዎች በ መጠቀም ከሆነ...ከዛ አካል እንደሚከተለው:

መስሪያ...

አረፍተ ነገሮች

ከሆነ ሁኔታው = እውነት ከዛ ከ መስሪያ መውጫ

አረፍተ ነገሮች

ዙር...

ለምሳሌ


Sub ExampleDoLoop
Dim sFile As String
Dim sPath As String
  sPath = "c:\"
  sFile = Dir$( sPath ,22)
  If sFile <> "" Then
    Do
      MsgBox sFile
      sFile = Dir$
    Loop Until sFile = ""
  End If
End Sub

Please support us!