የ ፕሮግራም መፈጸሚያ መቆጣጠሪያ

የሚቀጥለው አረፍተ ነገር የ ፕሮግራም መፈጸሚያ ይቆጣጠራል

ፕሮግራም ባጠቃላይ የሚፈጸመው ከ መጀመሪያው መስመር ኮድ እስከ መጨረሻው መስመር ኮድ ድረስ ነው: እርስዎ እንዲሁም መፈጸም ይችላሉ አንዳንድ አሰራሮች በ ፕሮግራሙ ውስጥ እንደ ተገለጸው ሁኔታዎች አይነት: ወይንም መድገም የ ፕሮግራም ክፍል በ ንዑስ-አሰራር ወይንም ተግባር ውስጥ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ዙሮች ለ መድገም የ ፕሮግራም ክፍል እርስዎ እንደሚፈልጉት መጠን ድረስ: ወይንም የ ተወሰነ ሁኔታ እስከሚሟላ ድረስ: እነዚህ አይነት መቆጣጠሪያ አረፍተ ነገሮች ይመደባሉ እንደ ሁኔታዎች: ዙር: ወይንም መዝለያ አረፍተ ነገሮች

ሁኔታዎች መግለጫ

የሚቀጥለው አረፍተ ነገር ሁኔታዎችን መሰረት ያደረገ ነው

ዙሮች

የሚቀጥለው አረፍተ ነገር ዙሮች ይፈጽማል

መዝለያ

የሚቀጥለው አረፍተ ነገር መዝለያ ይፈጽማል

ለ በለጠ መግለጫ

አረፍተ ነገሮች ምንም ለ ማንኛውም ሌላ የ ማስኬጃ ጊዜ ምድብ ውስጥ የ ማይገቡ እዚህ ተገልጸዋል

Please support us!