Oct Function

የ ኦክታል ዋጋ ቁጥር ይመልሳል

አገባብ:


Oct (Number)

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

ቁጥር: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉት ወደ ኦክታል ዋጋ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleOct
    MsgBox Oct(255)
End Sub

Please support us!