የ ሄክስ ተግባር

ይመልሳል ሀረግ የሚወክል የ ሄክሳ ዴሲማል ዋጋ ለ ቁጥር

አገባብ:


ሄክሳ ዴሲማል (ቁጥር)

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

ቁጥር: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉት ወደ ሄክሳ ዴሲማል ቁጥር

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleHex
' ይጠቀማል መሰረታዊ መቀመሪያ በ $[officename] ሰንጠረዥ ውስጥ
Dim a2, b2, c2 As String
  a2 = "&H3E8"
  b2 = Hex2Int(a2)
  MsgBox b2
  c2 = Int2Hex(b2)
  MsgBox c2
End Sub
 
Function Hex2Int( sHex As String ) As Long
' ይመልሳል ረጅም ኢንቲጀር ከ ሄክሳ ዴሲማል ዋጋ ውስጥ
  Hex2Int = clng( sHex )
End Function
 
Function Int2Hex( iLong As Long) As String
' ማስሊያ የ ሄክሳ ዴሲማል ዋጋ ከ ኢንቲጀር ውስጥ
  Int2Hex = "&H" & Hex( iLong )
End Function

Please support us!