የ ሳይን ተግባር

የ ኢንቲጀር ቁጥር ይመልሳል በ -1 እና በ 1 መካከል የሚያሳይ ያለፈውን ቁጥር ወደ ተግባር አዎንታዊ: አሉታዊ: ወይንም ዜሮ

አገባብ:


Sgn (Number)

ይመልሳል ዋጋ:

Integer

ደንቦች:

ቁጥር: የ ቁጥር መግለጫ በ ተግባሩ የሚመለሰውን ዋጋ የሚወስን

Number

ይመልሳል ዋጋ:

አሉታዊ

ምልክት ይመልሳል -1.

0

ምልክት ይመልሳል 0

አዎንታዊ

ምልክት ይመልሳል 1.


የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleSgn
    Print sgn(-10) ' returns -1
    Print sgn(0) ' returns 0
    Print sgn(10) ' returns 1
End Sub

Please support us!