LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ቁጥር አገላለጽ ፍጹም ዋጋዎች ይመልሳል
ፍጹም (ቁጥር)
Double
ቁጥር: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ እንዲመልስ የሚፈልጉት ፍጹም ዋጋ ለ: አዎንታዊ ቁጥሮች: ያካትታል 0, ይመልሳል ሳይቀየር: ነገር ግን የ አሉታዊ ቁጥሮች ይቀየራሉ ወደ አዎንታዊ ቁጥሮች:
የሚቀጥለው ምሳሌ የሚጠቀመው የ ፍጹም ተግባር ነው ለ ማስላት ልዩነቶችን በ ሁለት ዋጋዎች መካከል: ምንም ለውጥ አያመጣም ማንኛውንም ዋጋ እርስዎ በ መጀመሪያ ቢያስገቡ
Sub ExampleDifference
Dim siW1 As Single
Dim siW2 As Single
siW1 = Int(InputBox("Please enter the first amount","Value Input"))
siW2 = Int(InputBox("Please enter the second amount","Value Input"))
Print "The difference is "; Abs(siW1 - siW2)
End Sub