LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ኢንቲጀር ቁጥር አካል ይመልሳል
ኢንቲጀር (ቁጥር)
Double
ቁጥር: ማንኛውም ዋጋ ያለው የ ሂሳብ መግለጫ
5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ
Sub ExampleInt Print Int(3.99) ' returns the value 3 Print Int(0) ' returns the value 0 Print Int(-3.14159) ' returns the value -4 End Sub
የ ተዛመዱ አርእስቶች
Fix Function
Frac Function
Please support us!