LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ ቁጥር መግለጫ ስኴር ሩት ማስሊያ
ስኴር (ቁጥር)
ድርብ
ቁጥር: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉት የ ስኴር ሩት ለ
ስኴር ሩት ቁጥር ነው እርስዎ የሚያባዙት በራሱ ሌላ ቁጥር እንዲሰጥ: ለምሳሌ: የ 36 ስኴር ሩት 6 ነው
Sub ExampleSqr
Dim iVar As Single
iVar = 36
MsgBox Sqr(iVar)
End Sub