LibreOffice 25.2 እርዳታ
በ 0 እና በ 1. መካከል ያሉ ቁጥሮችን በ ደፈናው ይመልሳል
በደፈናው [(መግለጫ)]
Double
መግለጫ: ውጤት የለውም: ከ ተሰጠ ይተዋል
የ በደፈናው ተግባር ይመልሳል የ ዴሲማል ክፍልፋይ መጠኖች ከ 0 (ይካተታል) እስከ 1 (አይካተትም) በ ተመሳሳይ ስርጭት መሰረት: የሚጠቀመው የ Mersenne Twister 19937 በደፈናው-ቁጥር ማመንጫ ነው: ለ ማመንጨት በደፈናው ኢንቲጀር በ ተሰጠው መጠን ውስጥ: መቀመሪያ ይጠቀሙ ከ ታች በኩል ያለው አይነት: ለምሳሌ: A በደፈናው አረፍተ ነገር ከ ተገለጸ የ ዘር ዋጋ ጋር መጠቀም ይቻላል በ ቅድሚያ: ሊገመት የሚችል የ ቁጥር ቅደም ተከተል ከ ተፈለገ
Sub ExampleRandomSelect
Dim iVar As Integer
iVar = Int((15 * Rnd) -2)
Select Case iVar
Case 1 To 5
Print "Number from 1 to 5"
Case 6, 7, 8
Print "Number from 6 to 8"
Case Is > 8 And iVar < 11
Print "Greater than 8"
Case Else
Print "Outside range 1 to 10"
End Select
End Sub