LibreOffice 24.8 እርዳታ
ማስጀመሪያ በደፈናው-ቁጥር አመንጪ የ ተጠቀሙት በ ማጠጋጊያ ተግባር
በደፈናው [ቁጥር]
ቁጥር: ማንኛውም የ ኢንቲጀር ዋጋ: የ ተጠቀሙት እንደ ዘር ለማስጀመር በ ደፈናው-ቁጥር አመንጪ: እኩል ነው ከ ዘር ውጤት ጋር በ አኩል በ ደፈናው-ቁጥር ቅደም ተከተል በ ማጠጋጊያ ተግባር ውስጥ: ደንቡ ከ ተዋጠ: የ በደፈናው አረፍተ ነገር ይተዋል
የ ቁጥር ሂደቶችን መገመት ካላስፈለገ በስተቀር ይህን መጠቀም አያስፈልግም የ በደፈናው አረፍተ ነገር: እንደ በደፈናው-ቁጥር አመንጪ ራሱ በራሱ ይነሳል በ መጀመሪያ ጊዜ ሲጠቀሙ: – እና ከዛ ይቀመጣል በ ስርአቱ-አቅራቢ በደፈናው- ቁጥር አመንጪ ውስጥ በሚፈጥር ተመሳሳይ-ስርጭት: ምንም-የማይወሰኑ ቁጥሮች: እንዲህ አይነት አመንጪ ከሌለ በ ስርአቱ ውስጥ የ ስርአቱን ጊዜ ለማመንጨት ይጠቀማል
የ በደፈናው አረፍተ ነገር ተፅእኖ ይፈጥራል በ BASIC's በደፈናው ተግባሮች ውስጥ ብቻ: ሌሎች በደፈናው-ቁጥሮች ያመነጫል (ለምሳሌ የ ሰንጠረዥ በደፈናው() ተግባር: ወዘተ) ተፅእኖ አይፈጥርም
Sub ExampleRandomize
Dim iCount As Integer, iVar As Integer, sText As String
Dim iSpectral(10) As Integer
Randomize 2^14-1
For iCount = 1 To 1000
iVar = Int(10 * Rnd) ' Range from 0 to 9
iSpectral(iVar) = iSpectral(iVar) +1
Next iCount
sText = " | "
For iCount = 0 To 9
sText = sText & iSpectral(iCount) & " | "
Next iCount
MsgBox sText,0,"Spectral Distribution"
End Sub