LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይመልሳል ቤዝ ለ ተፈጥሯዊ ሎጋሪዝም (e = 2.718282) ሲነሳ በ ሀይል
ኤክስፖነንት(ቁጥር)
Double
ቁጥር: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ የሚገልጽ ሀይል እርስዎ ማንሳት የሚፈልጉት "e" ለ (የ base of natural logarithms). ሀይሉ መሆን አለበት ነጠላ-ትክክለኛ ቁጥሮች የሚያንስ ወይንም እኩል የሚሆን ከ 88.02969 እና ድርብ-ትክክለኛ ቁጥሮች የሚያንስ ወይንም እኩል የሚሆን ከ 709.782712893, ጋር: LibreOffice Basic ይመልሳል ተርፎ ይፈሳል ስህተት ያሳያል ይህን መጠን ለሚያልፉ ቁጥሮች
Sub ExampleLogExp
Dim dValue As Double
Const b1=12.345e12
Const b2=1.345e34
dValue=Exp( Log(b1)+Log(b2) )
MsgBox "" & dValue & chr(13) & (b1*b2) ,0,"Multiplication by logarithm"
End Sub