የ ቁጥር ተግባር
የሚቀጥሉት የ ሂሳብ ተግባሮች ስሌቶችን ይፈጽማሉ: የ ሂሳብ እና የ ቡልያን አንቀሳቃሾች ተገልጸዋል በ ተለየ ክፍሎች ውስጥ: ተግባሮች ከ አንቀሳቃሾች የሚለዩት: ተግባሮች ክርክሮችን ያልፋሉ እና ውጤት ይመልሳሉ: አንቀሳቃሾች ውጤት የሚመልሱት በ መቀላቀል ነው ሁለት የ ሂሳብ መግለጫዎችን
የሚቀጥሉት የ ተደገፉ የ ትሪጎኖሜትሪክ ተግባሮች ናቸው በ LibreOffice Basic.
LibreOffice Basic ይደግፋል የሚቀጥለውን ኤክስፖኔንሽያል እና ሎጋርዝሚክ ተግባሮች
የሚቀጥሉት አረፍተ ነገሮች እና ተግባሮች በደፈናው ቁጥሮች ያመነጫሉ
ይህን ተግባር ይጠቀሙ የ ስኴር ሩት ለማስላት
Functions to round values to integers, and to take the fractional part of a value.
ይህ ተግባር ይመልሳል የ አልጄብሪክ ምልክት ለ ቁጥር መግለጫ
የሚቀጥሉት ተግባሮች ቁጥሮችን ይቀይራሉ ከ አንድ የ ቁጥር አቀራረብ ወደ ሌላ