LibreOffice 7.6 እርዳታ
ቁጥር ሲነሳ በ ሀይል
ውጤት = መግለጫ ^ ኤክስፖነንት
ውጤት: ማንኛውም የ ሂሳብ መግለጫ ውጤት የያዘ ለ ቁጥር ሲነሳ በ ሀይል
መግለጫ: የ ቁጥር ዋጋ እርስዎ ማንሳት የሚፈልጉትን በ ሀይል
መግለጫ: የ ቁጥር ዋጋ ሀይል እርስዎ ማንሳት የሚፈልጉትን መግለጫ ወደ
Sub Example
Print ( 12.345 ^ 23 )
ማተሚያ ኤክስፖነንት ( 23 * ሎጋሪዝም( 12.345 ) ) ' ሲነሳ በ ሎጋሪዝም አቀራረብ
End Sub