LibreOffice 24.2 እርዳታ
መደመሪያ ወይንም መቀላቀያ ሁለት መግለጫዎች
ውጤት = መግለጫ1 + መግለጫ2
ውጤት: ማንኛውም የ ሂሳብ መግለጫ የ መደመሪያ ውጤት የያዘ
መግለጫ1, መግለጫ2: እርስዎ መቀላቀል ወይንም መደመር የሚፈልጉት ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ
Sub ExampleAddition1
Print 5 + 5
End Sub
Sub ExampleAddition2
Dim iValue1 As Integer
Dim iValue2 As Integer
iValue1 = 5
iValue2 = 10
Print iValue1 + iValue2
End Sub