LibreOffice 7.6 እርዳታ
መግለጫውን ባዶ ያደርጋል በ መገልበጥ የ ቢት ዋጋዎችን
ውጤት = መግለጫ አይደለም
ውጤት: ማንኛውም ተለዋዋጭ የ ቁጥር የያዘ ውጤቱ አሉታዊ
መግለጫ: ማንኛውም መግለጫ እርስዎ መተው የሚፈልጉት
የ ቡልያን መግለጫ በሚተው ጊዜ: የ እውነት ዋጋ ይቀየራል ወደ ሀሰት: እና የ ሀሰት ዋጋ ይቀየራል ወደ እውነት
በ bitwise አሉታዊ እያንዳንዱ bit ይገለበጣል
Sub ExampleNot
Dim vA As Variant, vB As Variant, vC As Variant, vD As Variant
Dim vOut As Variant
vA = 10: vB = 8: vC = 6: vD = Null
vOut = Not vA ' Returns -11
vOut = Not(vC > vD) ' Returns -1
vOut = Not(vB > vA) ' Returns -1
vOut = Not(vA > vB) ' Returns 0
End Sub