LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ሎጂክ መፈጸሚያ በ ሁለት መግለጫዎች ላይ መስሪያ
ውጤት = መግለጫ1 መፈጸሚያ መግለጫ2
ውጤት: ማንኛውም የ ቁጥር ተለዋዋጭ ውጤት መፈጸሚያ የያዘ
መግለጫ1: መግለጫ2: እርስዎ መመርመር የሚፈልጉት ማንኛውም መግለጫ በ መፈጸሚያ አንቀሳቃሽ ውስጥ
እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የ መፈጸሚያ አንቀሳቃሽ በ ቡልያን መግለጫዎች ውስጥ: ሀሰት የሚመልሰው የ መጀመሪያው መግለጫ እውነት እና ሁለተኛው መግለጫ ሀሰት ሲሆን ነው
እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የ መፈጸሚያ አንቀሳቃሽ በ ቢት መግለጫዎች ውስጥ: ቢት ከ ጠፋ ከ ውጤት ውስጥ ተመሳሳያ ቢት ይሰናዳል በ መጀመሪያው መግለጫ ውስጥ: እና ተመሳሳይ ቢት ይጠፋል ከ ሁለተኛው መግለጫ ውስጥ
Sub ExampleImp
Dim A As Variant, B As Variant, C As Variant, D As Variant
Dim vOut As Variant
A = 10: B = 8: C = 6: D = Null
vOut = A > B Imp B > C ' returns -1
vOut = B > A Imp B > C ' returns -1
vOut = A > B Imp B > D ' returns 0
vOut = (B > D Imp B > A) ' returns -1
vOut = B Imp A ' returns -1
End Sub