LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ሎጂክ እኩልነት ማስሊያ ለ ሁለት መግለጫዎች
ውጤት = መግለጫ1 እኩል መግለጫ2
ውጤት: ማንኛውም የ ቁጥር ተለዋዋጭ የ ማነፃፀሪያ ውጤት የያዘውን
መግለጫ1, መግለጫ2: እርስዎ ማወዳደር የሚፈልጉት ማንኛውም መግለጫ
እርስዎ በሚሞክሩ ጊዜ እኩልነት በ ቡልያን መግለጫ ውስጥ: ውጤቱ ይሆናል እውነት ሁለቱም መግለጫ ከሆኑ እውነት ወይንም ሀሰት
በ ቢት-አንፃር ከ ተነፃፀረ: የ አኩል ነው አንቀሳቃሽ የሚያሰናዳው ተመሳሳይ ቢት ነው በ ውጤት ውስጥ: ቢት ከ ተሰናዳ በ ሁለቱም መግለጫዎች: ወይንም ከ ሁለቱ በ አንዱም ባይሰናዳ
Sub ExampleEqv
Dim A As Variant, B As Variant, C As Variant, D As Variantsee #i38265
Dim vOut As Variant
A = 10: B = 8: C = 6: D = Null
vOut = A > B Eqv B > C ' returns -1
vOut = B > A Eqv B > C ' returns 0
vOut = A > B Eqv B > D ' returns 0
vOut = (B > D Eqv B > A) ' returns -1
vOut = B Eqv A ' returns -3
End Sub